Gizachew Kebede Roba

Sunday, August 24, 2025

ለምን ፕሪተሪስት ሆንኩኝ?

›
ለምን ፕሪቴሪስት ሆንኩኝ? የተፈጸመውን ወንጌል የተቀበልኩት ያለ ምክንያት አይደለም!! የመጻኢነትን ጎራ በይፋ ለቅቄ ለምን ፕሪቴሪስት ሆንኩኝ? እንዲህ ያለ ትለቅ ውሳኔ ለመወሰን እና የአቋም ለውጥ ለማድረግ ያስቻሉኝ የማላ...
Friday, August 22, 2025

የዳግመኛ ምጽአቱ ሰበብ

›
የዳግመኛ ምጽአቱ አይነተኛ ሰበብ  ዳግመኛ ምጽዓት ሊፈጸም የተቀጠረለትን ትክክለኛውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጊዜ በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት፣ የዳግመኛ ምጻቱን ተፈጥሮ ከመረዳት ባልተናነሰ የዳግመኛ ምጽአቱን አይነተኛ መግፍኤ ምክንያት...
Sunday, February 2, 2025

የነገረ ፍጻሜ አቋማችን፣ ፕሪቴሪዝም!

›
የነገረ ፍጻሜ አቋማችን  (ፕሪቴሪዝም) መግቢያ የአለም ፍጻሜ ቀርቦአልን? የምንኖረውስ በመጨረሻዎቹ ቀናት ወይም በመጨረሻው ዘመን ውስጥ ነውን? የክርስቶስ መመለሻስ ቀርባልን? ከዚህስ በኋላ ቶሎ የሚሆን ይመስላችኋልን? በግ...
Friday, January 3, 2025

ቅድስት ሥላሴ

›
ቅድስት ሥላሴ   እንደ መነሻ በተወሰኑ ምንባባት ርዕሰ ጉዳያችንን መመልከት እንጀምር።  ማርቆስ 1፥ 9-11 ”በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ። ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰ...
Friday, December 27, 2024

የአህዛብ ዘመን ተፈጽሟል

›
የአሕዛብ ዘመን ተፈጽሟል!! ኢየሱስ የአሕዛብ ዘመን እስኪፈጸም ድረስ ኢየሩሳሌም ትረገጣለች በማለት ለደቀ መዛሙርቱ የነገራቸው ይህ ጉዳይ ምንድን ነው? ወይስ ምን ነበር?  ከዚህ በኋላስ ይህ የአሕዛብ ዘመን መጨረሻው ወደፊ...
›
Home
View web version

ከቃሉ ወዳጆች ጋር ብዙ ደስታ አለኝ

Gizachew K. Roba
View my complete profile
Powered by Blogger.